Market Place
Click here to go to ETW homepage

 

Dear ETW Visitors, Thank you for visiting our product page. ETW sells several Ethiopian and International products at low and affordable prices. Our products range from jewelry, clothes, dvds/cds, traditional medicines, electronics, books and much more. Visit the Products page for the complete list of items available and purchase by easily through PayPal.

One of the advantages of shopping with us is that with ETW, you are not only the customer, but you can also be a seller. Send us the items your product with description, photo, and price. We will publish it on our website and we only take a minimum commission of 15% ONLY when the product is sold. Considering the popularity of ETW, this is an excellent business opportunity for you to be our partner. If you would like to obtain more information, email us at administrator@ethiopian-this-week.com. Let us sell together and make a difference!!

ሰላም ጠና ይስጥልኝ ወድ የኢትዮጵያ በዚህ ሳምንት ( Ethiopian This Week) ድህረ ገጽ ታዳሚያን ... በኢትዮፕያ የዚህ ሳምንት ድህረ ገጽ ዜናዎች , የቃለ ምልልስ ዝግጅቶች , የመዝናኛና ፕሮግራሞች ( ይሄንን Entertainment ክፍል በምሄድ ያገኙታል ) እንዲሁም የሬድዮና የቴሌቪዥን ፕሮግራሞቻችን እንደምትደሰቱ በማመን ዘወትር የእናንተን ፍላጎት ለማርካት በማሰብ አንድ አዲስ አገልግሎት መጀመራችንን በደስታ እንገልጻለን :: ይህች አዲስ ክፍል የመገበያያ መንደር (የመሀል አራዳ ገበያ ) የሚል ስያሜ ይኖራታል :: አገልግሎቷም ከዚህ የሚከተለው ሲሆን ወደፊት በተሳታፊዎችና በተጠቃሚዎች ፍላጎትና ትእዝዝ እያየን የአገልግሎት አድማሳችንን እናሰፋዋለን ::

መሸጥ የሚፈልጉት ማንኛውም አይነት እቃ (አሮጌ ወይም አዲስ ) እንደ መጽሀፍት ( ልብ ወለድ የሳይንስ የታሪክ ) , ቪዲዮ , ኮምፒውተር , ዲጂታል ካሜራ ወይንም ደሞ ባሉበት ቦታ ሊያገኙት የማይችሉት ግን በጣም የሚያስፈልግዎት እቃ ወይም መድሀኒት ወይም ሌላ ፍላጎት አለዎት ? ለዚህ የሚሆን መፍትሄ አዘጋጅተናል :: የሚፈልጉትን ነገር ይላኩልን ( ቢቻል እንዲሸጥልዎት የሚፈልጉትን ነገር ለማስተዋወቅ እንዲመች ፎቶውን - ሜይል ይላኩት :: አድራሻችን ከዚህ የሚከተለው ነው :: administrator@ethiopian-this-week.com ለኛ የሚከፈለው የአግልግሎት ክፍያ እቃው ሲሸጥ ወይንም ያዘዙት እቃ መገኘቱን ስናራጋግጥልዎት ብቻ ነው :: ከዛ ውጭ ግን እቃዎን ለማስተዋወቅ የምናስከፍልዎት ምንም አይነት ክፍያ አይከፍሉንም :: ቡዙ ባለም ዙሪያ የተበተኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትይዮጵያን የሚፈልጉትን ነገር ባሉበት አካባቢ ሊያገኙት አይችሉም ::

አሜሪካ በቀላሉ የሚገኝ ነገር አውስትራሊያ ውስጥ የአልማዝ ያህል ይወደዳል :: ሩቅ ምስራቅ በርካሽ የሚገኝ ነገር ኤሮፕ ውስጥ የሞት መድሀኒት ያህል ይፈለጋል :: ስለዚህ ፍላጎታችንንና አቅርቦታችንን በዚህ መድረክ እያስቀመጥን የጉልት ገቢያ እንድንጀምር ግብዣዬን አቀርባለሁ :: ትኮሩበታላችሁ ፍላጎታችሁን ታሳኩበታላችሁ ...መድሀኒት አጥታችሁ የታመማችሁ ትድኑበታላችሁ የዳናችሁም ወጥታችሁ ምስክርነት ( Customer satisfaction witness ) ትሰጡበታላችሁ :: ኑና አብረን እንጀምረው :: ያለንን ለሌሎች እናስተዋውቅ የሌለንን ከሌሎች እንጠይቅ :: ስለ አገልግሎቱ በበለጠ ለመረዳት administrator@ethiopian-this-week.com ይላኩልን ፈጣን መልስ ለመስጠት ዝግጁ ነን :: ከምስጋና ጋር ::

AlemKebede-Track02.mp3

 
Make a Free Website with Yola.